በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች ላይ ጥቃት የፈጸመው ቻይናዊ በሕግ ሳይጠይቅ ከአገር መባረሩ የፈጠረው ቅሬታ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች ላይ ጥቃት የፈጸመው ቻይናዊ በሕግ ሳይጠይቅ ከአገር መባረሩ የፈጠረው ቅሬታ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያዩ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶችን በማምረት የሚታወቀው አንቴክስ የተባለው የቻይና ኩባንያ፣ አንድ የሥራ ኃላፊ ሰሞኑን በሠራተኛ ላይ ፈጸመ በተባለው ድብደባ ምክንያት የሥራ ውሉ ተቋርጦ ከአገር እንዲባረር ውሳኔ የተላለፈ ቢሆንም፣ ‹ድርጊቱን ፈጻሚው በወንጀል መጠየቅ አለበት› የሚል እንቅስቃሴ መጀመሩ ተጠቆመ፡፡ ድርጊቱን ፈጽሟል የተባለው የቻይና ዜግነት ያለው ግለሰብ የሥራ ውል ማቋረጡን ያስታወ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







